'አገልፋኖ'ማለት አገልግል እና ፋኖስ ማለት ሲሆን። እኛ ሰዎች የተፈጠርነው እንደአገልግል ለሌሎች ሰዎች ውስጣችን ውስጥ ያለውን የመልካምነት ስንቅ በማጋራት እንደፋኖስም ለሰው ልጆች ሁሉ የቀናነት ብርሃናችንን አብርተን በመቸር በድምቀት ለመኖር ነው የሚል ፍልስፍናን አራማጅና ራስን ዳግም የሚሰሩበት የሕይወት ማንቂያ መፅሐፍ ነው. ደራሲው ከፈለኝ ग ለለው ይባላል። የ "ሐዋዝ"በጎ ሀሳብ ማጋሪያ ምሽት ዋና አነጋጅ ሲሆን በተምኌሕድወሕድወትይወት ደራሲው ከዚህ በፊት "የሻማ ብርሃን"እና "አሞዛ"የተሰኙ ሌሎች ሁለት የአዕምሮ ማጎልመሻ መፅሐፍትን በአማርኛና በእንግሊዝኛ ፅፎ ለንባብ በማብቃት ከፍተኛ ተቀባይነትን አግኝቷል. በ 선주문 됨 "ሐዋዝ"와 (과) 유사 함
더 보기